አንድነትና መኢአድ የአድዋ ድል በዓልን በእግር ጉዞ ለማክበር ለጠየቁት ጥያቄ መንግስት “ጥያቄውን ለመመለስ እችገራለሁ” አለ

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)ና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) 118ኛውን የአድዋ በዓል ምክንያት በማድረግ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት ተነስቶ ምኒልክ አደባባይ ሲደርስ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ጉዞውን ወደ (መኢአድ) ጽ/ቤት በማድረግ ስለ አድዋ የድል በዓል ውይይት እንደሚያደርጉ የካቲት 19 ቀን 2006 ዓ.ም የማሳወቂያ ደብዳቤ ቢያስገቡም በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ኦፊሰር በተጻፈ ደብዳቤ በብሔራዊ ደረጃ ፕሮግራም በመያዙ የናንተን ጥያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን በሚል በደብዳቤ ምላሽ ሰጥቷል፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s