ግብረሰዶምን በኢትዮጵያ ይቅርታ የለሽ የሚያደርገው ህግ በሚቀጥለው ሳምንት ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡


ባለፈው ሳምንት ለሚንስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ የነበረው ግብረሰዶምን ይቅርታ የለሽ የሚያደርገው ህግ በሚቀጥለው ሳምንት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በኢትዮጵያ የተመሳሳይ ፆታ ጉድኝት እስከ 15 ዓመት የሚያሳስር ወንጀል ሲሆን በግብረሰዶም ግንኙነት አንደኛው ወገን ሌላኛውን በኤች አይ ቪ ቫይረስ ካስያዘ ደግሞ እስከ 25 ዓመት በሚዘልቅ እስር ያሳስራል፡፡

በኢትዮጵያ በየዓመቱ መጀመሪያ ላይ በሺዎች ለሚቆጠሩ እሥረኞች የሀገሪቱ ርዕሰ ብሄር ይቅርታ እንደሚያደርጉ ይታወቃል፡፡ ይህ ህግ ከጸደቀ ይቅርታው ከግብረሰዶም ጋር በተያያዘ የተፈረደባቸውን እስረኞች የማይመለከት ይሆናል፡፡

በአፍሪካ በ38 ሀገራት ግብረሰዶም የሚያስቀጣ ወንጀል ነው፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s