አቶ ግርማ ሰይፉ አሜሪካ ለግብፅ የምሰጠው እርዳታ ለአሸባሪዎች እየዋለ ነው ሲሉ ተናገሩ


የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ግርማ ግብፅ ለአልሸባብ የምትሰጠው የገንዘብ እርዳታ በአፍሪካ ቀንድ ሽብርተኝነት እንዲስፋፋ እያደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

እንደ አቶ ግርማ ሰይፉ ከሆነ ለግብፅ የሚሰጠው የእርዳታ ገንዘብ በሶማሊያ ለሚገኘው አልሸባብ እንደሚውል ነው የተናገሩት።

ግብፅ ባላት አቅም ኢትዮጲያን አዳክማ የግድቡ ግንባት እንዲቆም ጥረት እያደረገች መሆኑን ጠቅሰው በአሜሪካ ለሚገኙ ኢትዮጲያውያን ለግብፅ የሚሰጠውን እርዳታ እንዲቆም የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

ግብፅ ለአልሸባብ የጦር መሰሪያና ስልጠና እገዛ እንደምታደርግ የተባበሩት መንግስታት ዶክመንት እንደሚያሳይ ገልፀዋል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s