የመድሃኔዓለም ቤ/ክ መስራች አባት አቡነ ዳንኤል ተናገሩ፤ የካህናቱ ውግዘት ሃይማኖታዊ ትርጉም የለውም አሉ

የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ መሥራች አባት አቡነ ዳንኤል ለሰላም እና ለአንድነት ከቆሙት ምዕመናን ጋር ተነጋገሩ። አቡነ ዘካሪያስ አውግዣቸዋለሁ ያሏቸውን አራቱን የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ካህናትን በተመለከተም “ተናደው ያደረጉት ነገር ይሆናል እንጂ ተመካክረን የምንፈታው ነው” ብለዋል። ለሰላምና ለአንድነት የቆሙት ም እመናን እንዳስታወቁት “ብጹእ አባታችን አቡነ ዳንኤል የአቡነ ዘካሪያስን በደብረ ሰላም ሜኒያፖሊስ መድሃኒያለም የማይገባ ውግዘት የወፍ ግዝትና ምንም ሃይማኖታዊ ትርጉም የሌለው መሆኑን በድምጻቸው ገልጸውልናል። ይህንን የብጹህ አባታችን አቡነ ዳንኤል የድምጽ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።” ብሏል። ድምጹን ያዳምጡ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s