የ11 ዓመቷን ኢትዮጵያዊት ታዳጊ በተደጋጋሚ ዝንጀሮ በማለት የሰደበው እስራኤላዊው የአውቶብስ ሾፌር ተከሰሰ፡፡


ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች የተወለደችው እስራኤላዊቷ የ11 ዓመት ታዳጊ ወደ መዋኛ ቦታ በተደረገ ጎዞ ላይ በተደጋጋሚ በጓደኞቿ ፊት ዝንጀሮ ሲል የሰደባትን የትምህርት ቤቱን አውቶብስ ሾፌር መክሰሷ ተሰምቷል፡፡

ሾፌሩ በአውቶብሱ ማይክራፎን በመጠቀም “አንቺ ከኋላ የተቀመጥሽው ዝንጀሮ” ሲል እንደሰደባትና፣ ታዳጊዋ ከአውቶብሱ ወርዳ ቦርሳዋን እያወረደች ባለችበት ወቅትም “የታለች ዝንጀሮዋ…” ማለቱ በክሱ ላይ ተጠቅሷል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ታዳጊዋ ወደ አውቶብሱ ስትመለስም “መጣሽ…ሁለተኛ በእኔ አውቶብስ ላይ እንዲህ መሆን አትችይም…በቤተሰቦችሽ ቤት የፈለግሽውን ማድረግ ትችያለሽ…ለነገሩ እነሱም ዝንጀሮ አይደሉ…አብራችሁ ወደ እንስሳ መጠበቂያ ትሄዳላችሁ” ሲል በጓደኞቿ ፊት ሰድቧታል፡፡

የ5 ዓመቷ ታዳጊ ያቀረበችውን አቤቱታ የተመለከተው የፍትህ ሚንስትር የህግ ድጋፍ ክፍል ክሱን ለእየሩሳሌም ማዘጋጃ ቤት ችሎት

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s