በአትላንታ አንዲት ኢትዮጵያዊት ናይጄርያዊ ዜግነት ባለው ፍቅረኛዋ መገደሏ ተሰማ


ኢትዮጵያዊቷ ቤቲ ስንሻው የተገደለችው ሚያዝያ 24 ቀን 2006 ዓ.ም ሲሆን ናይጄርያዊው ፍቅረኛውን በጥይት መቶ ከገደለ በኋላ ራሱን አጥፍቷል ተብሏል፡፡

ቤቲ የ28 ዓመት ወጣትና የአንዲት ሴት ልጅ እናት እንደነበረች የተጠቆመ ሲሆን የቀብር ስነስርአቷ እስካሁን እነዳልተፈጸመ ተገልጿል

የወጣቷን የቀብር ስነስርአትን ለመፈጸም ገንዘብ እየተሰባሰበ መሆኑና ሟቿ ወላጅ እናቷን ከ አንድ አመት በፊት በካንሰር ምክንያት እንዳጣች ተነግሯል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s