አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ‹‹ የእሪታ ቀን ›› በሚል በአዲስ አበባ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ በጠራው የተቃውሞ ሰልፍ የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች መነሻቸውን ቀበና ከሚገኘው የፓርቲው ፅህፈት ቤት አድርገው እስከ አቧሬ መስመር የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል።

ሰልፈኞቹ መልካም አስተዳደር እውን ይሁን ፣ የታሰሩ የፖለቲካ አመራሮችና ጋዜጠኞች ይፈቱ ፣ የውሃ ፣ የመብራትና የስልክ አገልግሎት ይስተካከል ፣ በትራንስፖርት ችግር ዜጎች ሊጎሳቆሉ አይገባም የሚሉ እና ሌሎች መፈክሮችን አሰምተዋል።

የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው በሰልፉ ማጠናቀቂያ ላይ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር እንዲወያይም እንፈልጋለን ፤ መንግስት በሰልፈኞቹ የቀረቡትን መፈክሮች ተቀብሎ አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጥ ይገባል ብለዋል።

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s