ከምርጫ እርቅ እንዲቀድም ዶ/ር ያዕቆብ አሳሰቡ

ኢትዮጵያ የ2007ቱን አገር-አቀፍ ምርጫ ለሌላ ጊዜ አስተላልፋ በቅድሚያ የብሔራዊ እርቅ ጉባዔ መጥራት አለባት ሲሉ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ሃሣብ አቅርበዋል፡፡

በ1997ቱ አገር-አቀፍ ምርጫ ወቅት የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ አመራር አባል የነበሩትና የህግ ምሁሩ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም «የአገሪቱ ህልውና ከምንም በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል»ም ብለዋል

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s