በኮሎራዶ ግዛት ሴንቲኒያል ከተማ የምትገኝ አንዲት የ 10 አመት ታዳጊ ልጅ ያቶ አንዳርጋቸው ጽጌን መታሰር አስመልክታ ለአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ደብዳቤ ጽፋለች።

Eyana

July 30, 2014

ታ ዳ ጊ ዋ  ከ አ ባ ይ ሚ ዲ ያ  ጋ ር  ባ ደ ረ ገ ች ው  ም ል ል ስ  አ ን ዳ ር ጋ ቸ ው   ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ  አ ባ ት  ነ ው  ስ ለ ነ ጻ ነ ት  ባ ለ  እ ስ ር ና  እ ን ግ ል ት  የ ሚ ገ ባ ው  አ ባ ት  አ ይ ደ ለ ም!

አ ን ዳ ር ጋ ቸ ው  እ ን ደ ኔ  የ መ ሰ ሉ  ል ጆ ች  አ ሉ ት  የ አ ባ ት ነ ት  ፍ ቅ ር  ይ ፈ ል ጋ ሉ  እ ና  ይ ህ ን  ኦ ባ ማ  እ ን ዲ ረ ዳ ው  ደ ብ ዳ ቤ  ጽ ፌ ለ ሁ  ብ ላ ለ ች፡፡

እያና መስፍን የምትባለው ታዳጊ ለኦባማ በላከቸው  መልእክት የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ያስለቅቅና ኢትዮጵያን ይረዳ ዘንድ ተማጽኖዋን ልካለች። ይመልከቱ

10547631_673587772723497_3025525685766107363_n

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s