ወይንሸት ሞላ፣ አዚዛ መሀመድ እና ኡዝታዝ መንሱር 5 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቁ

weyeneshet molla(addisዘ-ሐበሻ) አዲስ ጉዳይ መጽሔት ፎቶ ጋዜጠኛ አዚዛ መሃመድ፣ የሰማያዊ ፓርቲ የብሄራዊ ም/ቤት አባል ወ/ሪት ወይንሸት ሞላና የእስልምና እምነት ተከታዮች በአንድ ላይ በተከሰሱበት መዝገብ አዚዛ፣ ወይንሸትና ኡዝታዝ መንሱር በ5 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤቱ ሲወስን የተቀሩት ግን 14ቀን ጊዜ ቀጠሮ እንደተጠየቀባቸው የዘ-ሐበሻ ምንጮች ከአዲስ አበባ ጠቆሙ።

አንዋር መስጊድ ላይ ሰላማዊ ተቃውሟቸውን ለማሰማት የወጡትን ሙስሊሞች የሕወሓት መንግስት ወታደሮች ሕዝበ ሙስሊሙን እያሰቃየ ባለበት ወቅት መርካቶ አካባቢ የነበረችው ወይንሸት ፖሊስ ደብድቦ ፍርድ ቤት ያቀረባት መሆኑን ዘ-ሐበሻ ከዚህ ቀደም መዘገቧ ይታወሳል። የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ጋዜጠኛም የአንዋር መስጊዱ ብጥብጥ ላይ ሙያዋ የሚያዛትን ፎቶ በማንሳት ላይ እያለች መታሰሯ ይታወሳል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s