ኢትዮጵያ የኢንተርኔት መብት ከሌላቸው 10 ሀገራት ትርታ አንዷ እንደሆነች ተገለፀ፡፡

‹‹ፍሪደም ኦን ዘ ኢንተርኔት 2014›› የተባለው ሪፖርት ባወጣው ደረጃ መሰረት በ 65 ሀገራት ጥናት በማካሄድ የኢንተርኔት መብት የማይከበርባቸውን የመጀመሪያዎቹን አስር ሀገራት አስቀምጧል፡፡

ከእነዚህ ሀገራት ኢትዮጵያ በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች እንደ ሪፖርቱ፡፡

የኢንተርኔት ነፃነት የማይከበርባቸው ሀገራት ተብለው ከተቀመቱት እንደ ኢራን፣ ሶርያ፣ ቻይና፣ ኡዝቤኪስታን፣ ቬትናም፣ ባህሬን፣ ሳውዲ አረቢያና ፓኪስታን ያሉ የእስያ ሀገራት ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡

ከአስሩ ሀገራት ኢትዮጵያና ኩባ ብቻ ናቸው የእሲያ ያልሆኑ የኢንተርኔት መብት የሌላቸው ሀገራት፡፡

ዘገባው IBN Live ነው፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s