ኢትዮጵያውያኑ በህገወጥ መንገድ በድንበር በኩል አደንዛዥ እፆችን እና የአልኮል መጠጦችን ወደ ሳውዲ አረቢያ ይዘው ለመግባት በሚሞክሩበት ጊዜ በድንበር ጠባቂዎቹ ሊያዙ ሲሉ ኢትዮጵያውያኑ በከፈቱት ተኩስ ሁለቱ ሲሞቱ ሌሎች ሶስት ደግሞ ቆስለዋል ሲል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስን ጠቅሶ ዴይሊ ስታር የተሰኘው የዜና ምንጭ ዘግቦታል፡፡
ከኢትዮጵያውያኑ ሌላ አራት ድንበር ጠባቂዎች ቆስለዋል፡፡
|
Advertisements