በትግራይ ምክትል 10 አለቃ አሊ አራጌ ተገድሎ ተገኘ

በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ምድረ ፈላሲና አካባቢዋ ከሚገኙ የኢ.ህ..አ.ዴ.ግ ወታደሮች የምክትል አስር አለቃ ማእርግ ያለው ወታደር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እንደተገደለ የደህሚት ድምጽ ዘገበ::
እንደ ዘገባው ከሆነ በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ላዕላይ አድያቦ ወረዳ ልዩ ስሙ ምድረ ፈላሲና አካባቢው ከሚገኙት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ. ስርዓት ወታደሮች መካከል አሊ አራጌ የተባለ ምክትል አስር አለቃ ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ/ም በፈቃድ ወደ አዲ ነብሪ ኢድ በሄደበት ጊዜ ማንነቱ ባልታወቀ ገዳይ ሚያዝያ 23 ቀን 2007 ዓ/ም በአከባቢው በሚገኘው ካምፕ ሞቶ እንደተገኘ ታውቋል።
ይህ የተገደለው ወታደር በማን እንደተገደለ በሃላፊዎች ምንም ዓይነት የተደረገ ምርምራ ሳይኖር መቀበሩን የገለፀው መረጃው የአካባቢውን ህብረተሰብ ከሰራዊቱ ለመነጠል የዚህ አካባቢ ህዝብ የትህዴን አባል ነው የሚል ወሬ ከሰራዊቱ አዛዦች መናፈሱን የደረሰን መረጃ ጨምሮ አስረድቷል።  http://www.zehabesha.com/amharic

post tigi flate

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s