አሥረኛው የኢሕአዴግ ጉባዔ አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝን ሊቀመንበር፤ አቶ ደመቀ መኮንንን ምክትል አደርጎ መርጧል፡፡

አሥረኛው የኢሕአዴግ ጉባዔ አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝን ሊቀመንበር፤ አቶ ደመቀ መኮንንን ምክትል አደርጎ መርጧል፡፡

ጉባዔው ባለዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቶ ተጠናቅቋል፡፡

“በሃገሪቱ እየተመዘገበ ያለውን ፈጣን ዕድገት ከሕዝቡ ጋር በመሆን እንቀጥላለን” ብሏል አሕአዴግ፡፡

የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታትም የሞት የሽረት ትግል እንደማያደርጉም አባላቱ መናገቸው ተጠቅሷል፡፡

ሊቀመንበሩ አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ በምርጫ ተፎካካሪ ከነበሩ ድርጅቶች ጋር ኢሕአዴግ በሕጋዊና በሠላማዊ መንገድ ለመሥራት እንደሚተባበርም ገልፀዋል፡፡

የአረና መድረክ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዶም ገብረሥላሴ ጥሪው እንደተለመደው ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የተደረገ ነው ሲሉ አጣጥለውታል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s