ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ስለኦሮሚኛ ቋንቋ ተናግረዋል – “ኦሮሚኛ ቋንቋ አለመናገራችን እንዴት እየጎዳን እንደሆነ እያወቅነው ነው”

Birhanu Nega

ቢቢሲ የኦሮሚኛ ቋንቋ የራዲዮ ስርጭት እንዲጀምር እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ በአመርቂ ሁኔታዎች ቀጥሏል:: ይህን ተከትሎ በአንዳንድ የዘር ፖለቲካ የሰከሩ ሰዎች ውስጥ የተፈጠሩ ውዝግቦች አካሄዳቸው የሚያምር አይደለምና ሊቆም ይገባል እየተባለ ያለበት ሁኔታ ላይ ነው ያለነው:: ይህን ተከትሎ ዶ/ር ብርሃኑ በ2012 ዓ.ም ሚኒሶታ በመጡበት ወቅት ያደረጉት ንግግር ለወቅታዊው ክርክር ምላሽ ይሰጣል ብለን ስላሰብን ዘ-ሐበሻ ከቭዲዮ ማህደሯ አውጥታ እነሆ ትላችኋለች::

ተወያዩበት::

posted tigi flate

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s