ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ በጽሑፍ ያቀረቡት አስተያየት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ (VOA)

የፌዴራሉ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትናንት በዋለዉ ችሎት አስተያዬቶቹ ምንም ዓይነት ለዉጥ ሳይደረግበት እንዲቀርብ በማዘእ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል።

በእስር የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ ሚረዳ በጽሑፍ የሰጡት አስተያዬት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ የፌዴራሉ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትናንት በዋለዉ ችሎት አስተያዬቶቹ ምንም ዓይነት ለዉጥ ሳይደረግበት እንዲቀርብ በማዘእ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንደል ችሎት በበኩሉ እነ አቶ ዘላለምወርቅ አገኘሁ ባቀረቧቸዉ ማመልከቻዎች ላይ ለመወሰን ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ጠቅሶ መለስካቸዉ አመሃ ተከታዮን ዘገባ ልኮልና። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ለአቃቤ ሕግ በጽሑፍ ያቀረቡት አስተያየት ከማረሚያ ቤት እንዳይወጣ ታገደ (VOA)
posted by tigi flate
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s