የትግራይ አስተዳዳሪው የጎንደሩ ንጉስ ትምክህተኛው አባይ ወልዱ የሕውሓት ሊቀ መንበር

 

ትምክህተኛው አባይ ወልዱ የሕውሓት ሊቀ መንበር ።

በእሱ በሚመራው ሕውሓት በእሱ በሚታዘዘው የአፋኝ ቡድን አማሮችን ይገድላሉ ።
ሕዝብን ዘር ማጥፋት ይቅርና አጠፋለሁ ብሎ መሞከር ታላቅ ሰብዓዊ ወንጀል ነው ለሂትለር አልበጀውም
-ከታሪክ እንደተረዳነው የሁለተኛው የዓለም ጦርነት መገባደጃ ላይ የጀርመን ከተሞች በሕብረ ብሔሩ ጦር ሲያዙ ።
ጥጋበኛው ሂትለር ልጆቹንና ሚስቱን ከገደላቸው በኋላ ቤቱን አቃጥሎ እራሱንና ቤተ ሰቦቹም ጭምር በእሳት አረው ወደ አመድነት ተቀይረዋል ።
እሱ በሥራው ነበር ግን ከባዱን ዋጋ የከፈሉት የጀርመን ወይዛዝርት የከፈሉት ዋጋ ለመላው የጀርመን ሕዝብ ጠባሳው የማይጠፋ ቅስም የሚሰብር ነበር ሴቶች ለጅምላ ወንዶች ተደፍረዋል እንደሰው ሳይሆን ተራ መጫወቻ ነበር የሆኑት ትዕቢት ና ትምክህት የመጨረሻውን ውጤት አይተነዋል ኃይል ከእግዚአብሔር መሆኑን እናምናለን ።
እንዲሞት የፈረድክበት ሕዝብ አንተን ቢገጥምህ ምክንያት አለው ።
አንተ ግን ከአማራ ሕዝብ ነፍሳቸውን ለመቀማት የመጣኸው ምንም ምክንያት የለህም ።
እባክህ ንጉሥ ሆይ ሥልጣንህ በመቀሌ እንደሆነች ትቅር ከተከዜ ማዶ የቋመጥክበት የጎንደር ምድር ጤናም አይሆንህም ።
የጎንደር ሕዝብ ወሎን ሸዋን ጎጃምን ይዞ አርበኞት አንተን ለመዋጋት ለመቶ ዓመት ቢሆንም ቀለብና ስንቅ አይቸግራቸውም ጦርነቱን ጀምረው በመጀመሪያ የውስጥ ሰላዮችህ ከአማራ ምድር ተጠርገው ይወጣሉ ከዛ በኋላ አርበኞች በቀን በየዘመድ ቤቱ ይውላሉ ፀሀይ አይመታቸውም ይህ ቅጥረኛው ብአዴንና አማረኛ ተናጋሪው ትግሬ የአማራ ምድር አትታገሳቸውም ሁሉም ይወጣሉ።
አሁን እያየን ነው በኦሮሞ ምድር 111 ቁጥር አስቀድመው ወጠዋል ነገም ከአማራ የሚሆነው ይህ ነው ።
ክቡር ንጉሥ ሆይ የሚመጣው ጥፋት በዙፋንህ ስትል አስቁመው በሰላም ለዘመናት አብረን እነደኖርነው አሁንም በሰላም ከትግራይ ሕዝብ ጋር አብረን እንኑር ።
ምንም አብሮ የመኖሩን እሴቶች ጨርሳችሁ ብትቆርጡትም ከዚህ ላይ ብታቆሙት የብዙኃን ደም ሳይፈስ እንደጭራ የመነመነች አብሮ መኖር ተስፋ ጨርሳ አልሞተችም እንደገና ትለመልማለች ።

ዘለቀ በላይነህ

posted by tigi flate

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s