በልማት እናበሙስና የሚፈፀሙ ደባዎች – ሙላት በላይ

ወያኔ ኢትዮጵያን በተለይም ዐማራን ለማጥፋትዓቅዶ ለዕቅዱ ማስፈፀሚያ ከነደፋቸዉ ሥልቶች መካከል

1 ልማት የዐማራዉን ቅርስ ታሪክ ገዳማት ተቋማት ወዘተ ለማፍረስ ለስዉር ደባዉ መሸፈኛ የሚጠቀምበትና ህዝቡን ልማታዊ መንግስት ነኝ በማለት መልፈፍና በማይተገብረዉ ልማት ስም ደባዉን መፈፀም ነዉ ፡፡ ለዚህም መረጃ የሚሆነዉ ከአላጡት ቦታ የዋልድባን ገዳም በማፍርስ ባህታዊያንንና መነኮሳትን በመደብደብ በማሰደድ ባዶ ባድማ ማድረጉ ነዉ፡፡ ይህን ለምሳሌ ጠቀስኩ እንጅ በሁሉም የዐማራ ክልል አልፎም በኢተዮጵያ መፈፀሙን ሁሉም ኢተዮጵያዊ የሚያዉቀዉ ነዉ፡፡ ለዚህም ነዉ እነስብሃት ነጋ እነሳሞራ የኑስ ዐማራንና ኦርቶዶክሰ ሃይማኖትን ገድለን ቀብረነዋል እያሉ የሚፎክሩት

2 ሙስና ወያኔን እና መሰሎቹን ለማበልፀግ አገሪቱን መከፈል ከማትችለዉ እዳ ለመጣል እና የዘላለም ደሃና ጥገኛ ለማድረግ የሚጠቀሙበት ሥልታቸዉ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ እነሱ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ሲዘርፉ ለነሱ ዓላማ አሰፈፃሚ ለሆኑት የአማራና የኦሮሞ ልጆች በምስልነት ለተቀመጡበት ወንበርና ስልጣን የነሱን ፍርፋሬ በመልቀም እነዲጠቀሙ በር መክፈትና በዚሀ ፍርፋሪ አመካይነት ሰጥለበጥ ብለዉ ህሊናቸዉን ሽጠዉ ለወያኔ እነዲያገለግሉ ማድረግ ከዚህ ወጣ ከአሉ በዚሁ ፍርፋሪ ጥቅማቸዉ መነሻነት በሙስና አሳቦ ለማሰር ለመግረፍ ለማባረር እነዲያም ሲል ለመግደል የሚጠቀሙበት ስልት ነዉ ለምሳሌ አዲሱ ሃይማኖተኛ ታምራት ላይኔ ቡዳ እንደበላዉ እየለፈለፈ የተባረረዉ በዚህ ስልት ነዉ ፡፡

ስለዚህ የዐማራም ሆነ የኦሮሞ ተወላጅ የሆናችሁ የህዝብ ምስሎች በአሁኑ ሰዓት የህዝብ ዐመፅ እየተፋፋመ ስለሆነ በአጣብቂኝ ዉስጥ መሆናችሁን አዉቃችሁ ከሰፊዉ ህዝብ ጎን መሰለፍ ለእናንተ እንደሚበጃችሁ ስንገልፅ ከሐምሌ8/2016ዓም  ጀምሮ ከወያኔ በስተቀር ማንም የሚታመን ባለመሆኑ የክልል መንግስታት ተብለህ የተሰየምክበትን ናየማትጠቀምበትን የይሰሙላ ሥልጣን ተቀምተህ ለወያኔ ቤሰብ የሆነ ይተካበታል የክልልመንግስታት የሚባሉት በስያሜ ብቻ እንጅ በአፈፃፀም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድቤት ከፖሊስና ከደህንነት ስራተኞች ጋር በመጣመር ሽብረተኛ በሚል ሰያሜ ያወጡትን ህግ ከትግራይ በስተቀር በሁሉም ክልሎች ተፈፃሚ እንዲሆን በምስልነት ለማጨብጨብ የተሰየመዉ ፓርላማ ተብየ ወያኔ የአወጣዉን ያዘጋጀዉን የመጥለፊያ ህጎች በጭብጨባ አፀድቆ አንድ ባንድ እጅህ ተይዞ እንደኮርማበሬ ከመቀጥቀጥህ በፊት ምርጫህን በአስቸኳይ እንድታስተካክል ወገንህ ጥሪ አድርጎልሃል፡፡

ወያኔ ነገሮችን ሁሉ በሱ እጅ ብቻ ለማድረግ ማሰቡን መረጃ የሚሆነዉ ሰሞኑን በጎንደር የተፈፀመዉ ድርጊት ነዉ፡፡ የኸዉም

1 የክልል መንግስታት ተብየዉ ሳይነገረዉና ሳያዉቀዉ ወያኔወች ዘዉ ብለዉ ገብተዉ ሰዉን እነደበግ ግልገል ለመዝረፍ መሞከራቸዉ

2 ክልሎች የራሳቸዉ ጦር እያላቸዉ የየክልሎች ጦር የወያኔ ዘር ባለመሆናቸዉ እምነት ሳየጣልባቸዉ በመቅረት በየክልላቸዉ ለሚፈጠረዉ ችግር ለችግሩ መፍታት ባለቤት አለመሆናቸዉ

3 በ7/20/2016ዓም    በጎንደር ከተማ ለተደረገዉ የእግር ኳስ ጨዋታ ለፀጥታ ጥበቃ ከፌደራልእና ከወያኔ ቅጥረኞች በስተቀር የክልሉ ታጣቂ በሙሉ መሳሪያህን ይዘህ ከቤትህ እንዳትወጣ አርፈህ ተቀመጥ ወየልህ መባሉ እና ፀጥ ብሎ መቀመጡ

4 የደርግን መንግስት ለመጣልና በህዝባዊ መንግስት ለመተካት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የታገለበትን የትግል ዉጠየት ሌላዉን በመካድ እኛ ወርቆቹ ታግለን ያመጣነዉን እኛ ብቻ እንደፈለግን በማድረግ እንጠቀምበታለን እንጅ ለደርግ እርዝራዥ ለአለፈዉ ሥርዓት ናፋቂ  ለነፍጠኞች አንለቅም በማለት ህዝብን አስገድዶ በማሰለፍ የሚያሰሙት መፈክር ወዘተ ናቸዉ ቀስቅስ

posted by tigi flate

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s