በአዘዞ የሚገኙ ወታደሮች ግድያውን በእነሱ ስም የሚፈጽሙት የህወሃት ልዩ ሃይል አባላት ናቸው አሉ

ነሃሴ  ፳ ( ሃያ ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ወታደሮቹ እንደሚሉት የኦሮሞ፣ አማራ እንዲሁም የደቡብ ክልል ወታደራዊ አዛዦች በሰሜን ጎንደር በሚካሄደው ህዝባዊ ተቃውሞ አመራር መስጠት አቁመዋል።

3 ወታደራዊ አዛዦችን የገደሉ ከ70 ያላነሱ የሰራዊት አባላት አለመመለሳቸውንም የ24ኛ ው ክ/ጦር አባላት ተናግረዋል። ወታደሮች በህዝብ ላይ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወሰዱም ምክራቸውን ለግሰዋል

ሰሞኑን በርካታ የጦር መሳሪያዎች በወለቃ፣ እና በገነት ተራራ አካባቢዎች ወድቀው መገኘታቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ወታደሮቹ ስርዓቱ ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሄ ካልፈለገ ፣ ከህዝብ ጋር እየተጋጨን መቆየት አንፈልግም በማለት ማስጠንቀቂያ ሲሰጡ ቆይተዋል።

posted tigi flate

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s