የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ጎንደርና ጎጃምን እንደሶሪያ ሊጠፋ ተዘጋጅቷል – ታንኮች ጭምር ከነቀምት ቡሬ ጎጃም እየተጓዙ ነው

(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት አማራውን በተለይም ጎጃም እና ጎንደርን እንደ ሶሪያና ሕዝቧ ሊያወድማት እየተዘጋጀ ነው:: ዛሬ የሕወሃት ተላላኪው ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ የመከላከያ ሰራዊቱ አማራውን እንዲያጠፋ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተከትሎ በደሴ መስመር ብረት ለበስ መኪናዎችና የጦር መሳሪያዎች ወደ ጎጃም እና ጎንደር እየተጓዙ መሆናቸው ን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘግበዋል::

እንደ ምንጮች ዘገባ ጨጨሆ ላይ እነዚህን በደሴ መንገድ እየተጋዙ ያሉትን የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ወታደሮችን ህዝብ እንዲያስቆማቸው ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ቢሆንም ምን ላይ እንደደረሰ ግን ዘ-ሐበሻ ለማወቅ ያደረገችው ጥረት አልተሳካም::

በሌላ በኩልም ከነቀምት ወደ ቡሬ ጎጃም የጦር ታንኮች እየተጋዙ መሆኑን የአይን እማኞች ለዘ-ሐበሻ አስታውቀዋል:: የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ከሆነ በጎጃም እና ጎንደር ከፍተኛ የሆነ የሕዝብ እልቂት ለማድረስ የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ቆርጦ በመነሳቱ ታንኮችን ጭምር እያጋጋዘ ነው::

ተጨማሪ መረጃዎችን አሰባስበን ይዘን ለመለስ እንሞክራለን::

posted by tigi flate

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s